6 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

ፕሌክሰስ አግሮ ኢንዱስትሪ አ.ማ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በግል የማንቀሳቀስ አቅም የሌላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በመተባበር ገንዘባቸውን እውቀታቸውንና ልምዳችውን በማዋጣት ወደ ተሻለ ኢኮኖሚያዊ እድገት እንዲሸጋገሩ የሚያስችሉና ለብዙ ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥሩ አዋጭ ኢንቨስትመንቶችን ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ ያለ አክሲዮን ማህበር ሲሆን ለዚህም ቡዙሃንን ለማሳተፍ በምስረታ ላይ ላልተገኙ ስለ ፕሮጀክቶቹና ስለ አክሲዮን ሽያጭ ቢሮኦችን ገለፃ ስለሚደረግ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ዘውትር በስራ ሰዓት መተው እንዲጎበኙን በክብር ተጋብዘዋል።

ራዕዮን ለማሳካት የቀረበልዎን እድል ይጠቀሙ!

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ: አየር ጤና አደባባይ ከመገርቱ ህንፃ ጎን 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን

ስልክ: 0906434444 | 0978095986

Email: plexusagroindustry@gmail.com

t.me/plexusagroindustry

image
image
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan