Translation is not possible.

እግርህ ስለተንሸራተት ከአላህ እዝነት ተባረሃል ማለት አይደለም። የአላህ እዝነት ሰፊ ነው አለመታዘዝህ አይጎዳውም መታዘዝህም አይጠቅመውም። ወደእርሱ ተመለስ ይቀበልሃል ከፍ ያደርግሀል። መጥፎ ስራዎችህን በመልካም ይተካልሀል።

ኢብኑ ባዝ እንዲህ ብለዋል፡-

"አንድ ባሪያ ፍፁም የሆነ ፀፀትን ተፀፅቶ እውነተኛ ተውበትንካደረገ እና ተመልሶ ያንን ወንጀል ላለመስራት ወስኖ በጎ ስራንም ካስከተለው ትልቅ ምንዳ ይኖረዋል። አላህም መጥፎ ስራውን አጥፍቶ በመልካም ይለውጠዋል።"

እንድሁም አሉ አሏህ ይዘንላቼው እና።

"ከሽርክ የበለጠ ወንጀል የለም እና ሙሽሪክ ተፀፅቶ ሲወጣ አላህ ፀፀቱን ተቀብሎ ይምረዋል ስለዚህ ለሰራህው ስራ ተፀፅተህ ተመለስ ከፀፅተህ ቡሀላ ሁሉም ወንጀሎች ይታበሳሉ "

N የሰላሀዲን ማም

Send as a message
Share on my page
Share in the group