Translation is not possible.

በፊት ላይ የምታውቂያቸው ሰዎች…… እነዚያ በንፁህ ልብሽ የቀረብሻቸው ያ ምንም ኮሽታ ያላጋጠመው ጊዜና ልብሽ (ማለቴ እንደ መከዳት አይነት ) ሞኝ ነገር የመሰልሻቸው የነበረው ጊዜ …አው አስታወስሽ ሁሉንም ሰው የምታኚበት የነበረውን ጊዜ እንዴ ረሳሽው …ስታብሰለስይ ታወሰሻ ! አውውውው እሱን እኮ ነው ምልሽ ቃል የተገባልሽን ሁሉ ታምኚ አልነበር? ደግሞ በዛ ላይ ለሰዎች የነበረሽ ሙሀባሳ …አይይይ ምን ያደርጋል እነዚያ ከዳተኞች እነሱ ግን ውሸታሞችችች ነበሩ የዋሁ ልብሽን ሲያዩ ጅል ነገር  አድርገውሽ በነበር…

ግን እመኚኝ ውዴ እነሱ እንደሚሉት ጅል እና ሞኝ ሆነሽ አልነበረም! እንዳንቺ አይነት ንፁህ እና ታማኝ ልቦችን ጠብቀሽ እንጂ……

ለማንኛውም ግን ይወቁ …

ጊዜ ተገለባባጭ ነው !!

Telegram channal ሉሊ የሰርግ ግጥሞች

https://ummalife.com/luliweddingpoems

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች | UmmaLife

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች | UmmaLife

ፍቅርን ለፈጠረ ፈጥሮም ላስቀጠለ በኒካህም ላገራው ጌታ ሀምድ ይገባው! LuliWeddingPoems https://ummalife.com/luliweddingpoems
Send as a message
Share on my page
Share in the group