Translation is not possible.

ቀደምቶችና ለይል መቆም

‏قال #الحسن_البصري :

ሀሰን አል በስሪ እንዲህ አለ

بلغنا أن الملائكة تفرح للمؤمن بالشتاء :

መላኢኮች በብርድ ጊዜ ለአማኞች እንደሚደሰቱ ተነግሮናለ(ደርሶናለ)

أن ليله طويل يقومه ،

ለሊቱ ረጅም ነው ይቆማሉ

وأن نهاره قصير يصومه .

ቀኑም አጭር ነው ይፆማሉ

አለ

( أبو حاتم في الزهد 64 )

ሱበሀን አሏህ እኛ ግን ፈርዷንም በግድ ነው የምንሰግዳት

اللهم إشفنا

https://t.me/umu_mahi_Rabiya/2033

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group