Translation is not possible.
‏كان التابعي الإمام #عبيد_بن_عمير :
يقول إذا جاء الشتاء :
ታብኢዩ ኢማም ኡበይድ ኢብን አሚር  የብርድ ወቅት በመጣ ወቅት እንድህ ይል ነበረ 👇👇
يا أهل القرآن طال الليل لصلاتكم ،
እናንተ የቁረአን ባለቤቶች ሆይ ለሊቱ ለሶላታችሁ ረዘመላችሁ
وقصر النهار لصيامكم
ለፆማችሁ ቀኑም አጥሮላችሗለ
فاغتنموا .
ተጠቀሙበት ይል ነበረ
[ ابن أبي شيبة في المصنف ٩٨٣٦ ]
https://t.me/umu_mahi_Rabiya/2032
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group