Translation is not possible.

🇸🇦የሳዑድን ዑለሞች ለሚተቹ ደናቁርቶች...

ሰለፍይ ዑለሞችን የምኖደው እንድሁ አይደለም በምክንያት ነው።

ሰበብ እየፈለጉ የሳዑዲ ዑለሞችን ለመተቸት የሚዳዳቸው የቢዲዓ መንጋወች #ዑለሞቹ ባለስልጣናቱን ለምን አይመክሩም ይላሉ፦

سئل الشيخ ابن عثيمين

لماذا لاتنصحو الحكام

ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ተጠየቁ፦

ባለ ስልጣኖችን ለምን አትመክሯቸውም!?

فقال ننصحهم

እንመክራቸዋለን አሉ።

فقيل لماذا لايستجيبون

ታዲያ ለምን ምክራችሁን አይቀበሉም አሏቸው።

فقال كما ننصحكم فلا تستجيبون

እናንተ እየመከርናችሁ እንደማትቀበሉን ሁሉ ነዋ በማለት መለሱ።

አቦ ዑለማዕ ይናገር ወላሒ አንጀት አርስ ጥበብ ከኢልም ጋር ሲሆን እንደት ያምራል።

✍️በኑረዲን አል አረብ

http://t.me/nuredinal_arebi

http://t.me/nuredinal_arebi

Send as a message
Share on my page
Share in the group