Translation is not possible.

🥀እናጣቸዋለን ብለን የፈራናቸው ሰዎች በርግጥም አጣናቸው... መመኪያ አድርገን የያዝናቸው ሁሉ በመሄዳቸው መመኪያነት በአላህ እንደሆነ አሳይተውናል..ያለነሱ መኖር ያልመሰለን እኛ በርግጥም እየኖርን ነው... ካባረሩን ቦታ ከጣሉን ቦታ እኛ የለንም...ለምን!..ቆሻሻንም እኮ ጎንበስ ብሎ የሚያነሳው አለ ...ቆሻሻ ሆነን ሳይሆን የተሻለ ሰው ስለሚገባን

ግን በቃ የለንም...ህይወት ይቀጥላል

መመካትም በአላህ በቃ ምን ያማረ መጠጊያ !

https://t.me/tolehaahmed

Telegram: Contact @tolehaahmed

Telegram: Contact @tolehaahmed

Ethɪo Short Dᴀwa ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ ጦለሃን ለማግኘት ?? @tolehaahmedbot?? ቢንት አብደላህን ለማግኘት ?? @bintabdellahbot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group