Translation is not possible.
⭕️ ልዩ የዳዕዋ እና የኪታብ ኮርስ በአሰላ ከተማ ቅዳሜ እና እሁድ
 
🔈አሰላ ከተማና ዙሪያዋ የምትገኙ ሙስሊሞች ይህ እድል እንዳያመልጣችሁ ተጠቀሙበት።
 
🔗 ለሌሎችም መንገርን አትርሱ።
 
📚 የኪታብ ስም፦ አል- ቀውሉል በዲዕ
 
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
 
🗓 ቀን ፦ ቅዳሜ ሕዳር 15, 2016 E.C 
⏱ ሰዓት ፦ ከዐስር እስከ ዒሻ
 
⚠️ ቦታ፦ አሰላ ሀጂ ሙሀመድ ሱለይማን መስጂድ ቀበሌ 3 ከኮንዶሚንየም ገባ ብሎ
 
እንዲሁም ፦ እሁድ ሕዳር 16, 2016 E.C
ለከተማችን ውበት በሆነው በትልቁ መስጂደ-ኑር የሚቀጥል ይሆናል ከሱብሂ ሰላት እስከ 2:00 ሰዓት
 
የዳዕዋ ሰዓት በትልቁ መስጂድ ፦ከ 3:30 እስከ 6:30 የዳዕዋ ፕሮግራም
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
 
ኪታብ ስለተዘጋጀ እዛው ማግኘት ትችላላችሁ።
 
📩 ጥሪ ማክበር የኢስላም አደብ ነው
 
🔆 ኑ ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group