Translation is not possible.
( قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ * لَعَلِّي أَعْمَلُ صَالِحًا )
 
قال أبو جعفر الخليفي :
 
لو كان الإيمان ينفع دون عمل لما قال ( لعلي أعمل صالحاً ) .
 
من دروس 43 : السنة للإمام عبدالله بن أحمد . د 28:44
 
"ጌታዬ ሆይ! (ወደ ዱንያ) መልሱኝ። በጎ ስራን ልሰራ…" [ሱረቱል አል ሙእሚኑን]
 
📌‼️ ሸይኽ አቡ ጀዕፈር አብደላህ ቢን ፈሕድ አል ኹለይፊ እንዲህ ይላል:
 
💐 (ሙርጂአዎች እንደሚሞግቱት) አንድ ሰው ምንም ስራ ሳይሰራ ኢማን ብቻውን የሚጠቅመው ቢሆን ኖሮ (ያ ሞት የመጣበት ሰው) (#መልካም_ስራ_ልሰራ) ባላለ ነበር
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group