Тарҷума мумкин нест.

ሰው ማለት ልብሱ አይደለም ልቡ ነው።

ቁመናው አይደለም ምግባሩ ነው።

ፊቱ አይደለም ስራው ነው።

ጨዋታው አይደለም ቁምነገሩ ነው።

አሏህ ወደእናንተ ስራ እና ወደልባችሁ እንጂ ወደ ቅረፃችሁና ሰውነታችሁ አይመለከትም።

Send as a message
Share on my page
Share in the group