Translation is not possible.

✨ብል አፍያ አገልግል 🍽

#ለዚያራ #ለኒካህ#ለሽኝት#ለዘመድ ጥየቃ

#ቤተሰብ ወይም ዘመድን #ለምሳ ወይም #ለእራት ሰርኘራይዝ ማድረግ ሲፈልጉ #ለጉሩኘ ጉዞ #ለአራስ ጥየቃ ለማንኛዉም አይነት ኘሮግራሞች ብል አፍያ አገልግልን ይጠቀሙ ።

👉ብል አፍያ አገልግል የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 👇

ከ30_35 መመገብ የሚችል

👉#እስፔሻል የበግ አገልግል

👉#እስፔሻል የዶሮ አገልግል

👉#እስፔሻል በያይነት አገልግል

መንዲ #እስፔሻል🍽

ከ30_35ሰዉ መመገብ የሚችል

👉#እስፔሻል ሙሉ በግ መንዲ

👉#እስፔሻል ግማሽ በግ መንዲ

👉#እስፔሻል ዶሮ መንዲ

የዉሀ ዳቦ(ህብስት) ወይም ድፎ ዳቦ እንዲሁም ኬኔቶ ለማዘዝ 👇

👉ከ3_5ኪሎ የዉሀ ዳቦ(ህብስት)ወይም ድፎ ዳቦ

👉ከ5_10 ሊትር ኬኔቶ ከዛም በላይ በትእዛዝ እናዘጋጃለን ከአንድ ቀን በፊት ቀደም ብለዉ ከታች ባለዉ ቁጥር ይዘዙን

👉0908742288

👉0913188362

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group