Translation is not possible.

የዛሬው የጦርነት ውሎ ይህን ይመስላል !

በተለይ የቪዲዮው መጨረሻው ክፍል ላይ ያሉት የእስራኤል ወታደሮች ያለቁበት ክስተት አስደናቂ ነው ። እነርሱኮ ሀገር ሰላም ብለው እየተወያዩ ከዚያም እየፀለዩም ይመስላሉ ። ግና ያላወቁት ነገር አጠገባቸው የሀማስ ሙጃሂዶች አፈሙዛቸውን ደግነው ሰከንድ እየቆጠሩላቸው ነው ። ከዚያ በአውቶማቲክ ልቅምቅም !!!

የእስራኤል ወታደሮች ታድያ ቢጨነቁ ቢያለቅሱ ምን ይገርማል !

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group