Translation is not possible.

📌ኡኽታ ሕይወት ያለ ሷብር ከባድ ነች ሷብርም እንደዛው ትከብዳለች =====🌹🎀

ሷብር

መጀመራዋ መራራ ቢትሆንም መጨረሻዋ ግን ጣፋጭ ማር ነች ትጣፍጣለች🍃🌸

➨ ዝለዚህ

📝 ያሰብሺው ተሳክቶ እስከ ምትመለከቺው ድረስ በዛ መሃል የሚገጥሙሽን እንቅፋቶች ዋጥ አድርገሽ ችለሽ ማለፍን ተላመጂ እንጂ ሀሳቤ ለምን? አልተሳካ ህልሜ አልተፈታ ብለሽ ራስሽን አትውቀሺ አትበሳጪ

❗️የሚፈጠሩ ጥቃቅን እንቅፋት ችግሮች አንቺን የሚያበሳጩሽና ከአላማ ጉዞሽ  ተስፍ የምስቆርጡሽ ከሆነ ሷብር  ከአንቺ ጋ አለ መሆኗን ተረጂና ሷብርን ትጎናፀፊ ዘንዳ በኢባዳሽ ጠንክሪ በሰጠሽ ፀጋ ጌታሽን አመስጊኚው ይጨምርልሻል በሆነ ባልሆነው ጌታሽን አታማርሪው ጌታሽን ለማመስገንሽ ሰበብ አትፈልጊ ከእለት እለት አዳድስ ነገር አትጠብቂ ሙሉ አፍያን ሰጥቶሻል እሱ ብቻ ይበቃሻል በዪው አልሀምዱሊላህ

الصَّابِرِينَ وَالصَّادِقِينَ وَالْقَانِتِينَ وَالْمُنفِقِينَ وَالْمُسْتَغْفِرِينَ بِالْأَسْحَارِ

ታጋሾች እውነተኞችም ታዛዦችም ለጋሶችና በሌሊት መጨረሻዎች ምሕረትን ለማኞች ናቸው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group