yunus meka

is feeling Shocked
1 year Translate
Translation is not possible.

አሰላሙዓሌኩም ? ዉድ ሙስሊም ወንድም እና እህቶቼ ሰላማቹ እንደ አሻዋ ያብዛው አላህ !!! ወንደሞቼ ተባበሩኝ አላህ ዪተባበራቹ :: እና ወንድማቹ ይኑስ መካ መሀመድ እባላለዉ:: ወንድሜ ጠፍቶብኝ ነው

ስሙ ሀያቱ መካ አብዛ ዪባላለ ተወለዶ ያደገው ደቡብ ክልል, ጉራጌ ዞን, ሙህር አክሊል ወረዳ ውስጥ የምተገኝ ትንሽዬ መንደሪ (አገታ ) ነው :: በ 16/4/1998 E C . ከወጣ አልተመለሰም እባካቹ የእናትን ስቃይ የምትረድ ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ ሀያቱን ያየ ወይም የሚይውቀው ካለ ወሮታው ከፋይ ነኝ እኛ ወንደሞቹ ::

Send as a message
Share on my page
Share in the group