ያሳዝናል‼
========
✍ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ባደረሰችው የአየር ጥቃት በትንሹ 13,000+ ፍልስጤማውያን፣ 5,500+ ህጻናት እና 3,500+ ሴቶች ተገድ'ለዋል፤ ከ30,000 በላይ ቆስለዋል።
- 4,000 ህጻናትና ሴቶችን ጨምሮ 6,000 የሚጠጉ ሰዎች አሁንም በፍርስራሹ ውስጥ ይገኛሉ።
- 1,330 የፍልስጤም ቤተሰቦች ተጨፍጭፈዋል።
- 75% የእስራኤል ጥቃት ሰለባዎች ህጻናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ናቸው።
- 201 የጤና ባለሙያዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ቆስለዋል።
- በትንሹ 60 የፍልስጤም ጋዜጠኞች ተገድለዋል።
- 25 ሆስፒታሎች እና 52 ጤና ጣቢያዎች በነዳጅ መመናመን ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል።
- 83 መስጂዶች ወድመዋል።
- እስራኤል ነዳጅ ማቋረጧን በቀጠለችበት ወቅት ከ130 በላይ የፍልስጤም ጨቅላ ሕጻናት በአደጋ ላይ ናቸው።
ባለፈ ኦክቶበር 07 በሙዚቃ ድግስ ላይ በነበሩ እስራኤላዊያን ላይ ጥቃት የፈጸመችው ራሷ እስራኤል መሆኗን አምናለች። ሐማስ ነው ብላ ከ50 ሺህ በላይ ፈለስጢናዊ ከጎዳች በኋላና ሚሊዮን ንጹሐንን ካፈናቀለች በኋላ ነው ይህን ያመነችው። የምዕራቡና የአውሮፓው ዓለም አሁንም በዝምታውና በመሳሪያ ድጎማው እየደገፋት ነው።
||
t.me/MuradTadesse