ሞት አያስፈቅድም!!
🔘 ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
☑️ሞት ማንንም አያስጠነቅቅም። አንድ ሰው ያለምንም ማስጠንቀቂያ ምልክት (በድንገት) ሊሞት ይችላል። አንድ ሰው በፍራሹ ላይ እንደተኛ ሊሞት ይችላል። በወንበሩ ላይ ቁጭ ብሎ እየሰራም ሊሞት ይችላል። እንዲሁም በመንገድ ላይ እየተጓዘ ሊሞትም ይችላል። በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ ስራው ይቋረጣል። ልክ የአላህ መልእክተኛ እንዳሉት 【የአደም ልጅ በሞተ ጊዜ ከሶስት ነገር በቀር ስራው ይቋረጣል። ① ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ② ጠቃሚ እውቀትና ③ ዱአ የሚያደርግለት ደግ ልጅ ትቶ የሄደ ሲቀር】ስለዚህ ሳታስበው በድንገት ሞት ከመምጣቱ በፊት በመልካም ስራ ላይ ተሽቀዳደም።
📚 شرح رياض الصالحين (م٢، ص٤٣)
#islam #gaza #quran