Translation is not possible.

የሊቢያ አለበቃችሁም የሶሪያ መፈረስ የኢራቅ መበተን ምንም ትምህርት አልሰጣቸውም ? ሳዑዲን መስደብ ዲኒን ማገለገል ሚመስላቹ አጓል ተቆርቋሪዎች ራሳችሁን ተመልከቱ ካፊሮች ለሳዑዲ ያላቸው ጥላቻ ተጋብቶባችሃል ። ሁሉንም የሙስሊም መሪ አላህ መልካሙን ይምራው ከሁሉም ጓን በግልፆ እንቆማለን ዱዐ እናድርጋለን እጂ አነበጠረቀም ሀይ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group