Translation is not possible.

«በረፋዱ እምላለሁ። በሌሊቱም ፀጥ ባለ ጊዜ። ጌታህ አላሰናበተህም፣ አልጠላህምም። መጨረሻይቱም (ዓለም) ከመጀመሪይቱ ይልቅ ላንተ በላጭ ናት። ጌታህም ወደ ፊት (ብዙን ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል። ትደሰታለህም። የቲም ሆነህ አላገኘህምና አላስጠጋህምን? (አስጠግቶሃል)። የሳትክም ሆነህ አገኘህ መራህም። ድሃም ሆነህ አገኘህ፣ አከበረህም።»

(ሱረቱል - ዱሃ 1፥8)

Send as a message
Share on my page
Share in the group