6 уйӑх Куҫарас
Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

ማን እንደ ዚክር!

ከአብደላህ ቢን የሲር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦

﴿أَنَّ رَجُلًا قَالَ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، إِنَّ شَرَائِعَ الْإِسْلَامِ قَدْ كَثُرَتْ عَلَيَّ، فَأَخْبِرْنِي بِشَيْءٍ ؛ أَتَشَبَّثُ بِهِ، قَالَ : " لَا يَزَالُ لِسَانُكَ  رَطْبًا  مِنْ ذِكْرِ اللَّهِ ﴾

“አንድ ሰው የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሆይ! ‘የኢስላም ድንጋጌዎች በዝተውብኛል’ አንድ አጥብቄ የሚይዘውን ነገር ይንገሩኝ ሲላቸው። ‘ምላስህ አላህን በማውሳት ከመርጠብ አይወገድ’ አሉት።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3375

ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላል፦

﴿إنّ مُدمن الذّكر يَدخلُ الجّنة وهُويضحك﴾

“ዚክር (አላህን ማውሳት) ላይ የዘወተረ (የሙጥኝ ያለ) እሱ እየሳቀ ጀነት ይገባል።”

📚 አልዋቢሉ ሰይብ: 74

ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас