Tarjima qilib boʻlmadi.

አንድ ቀን የተዘጋባችሁ በር ይከፈታል። ትመኙት የነበረውን ሁነት በእጃችሁ ይመጣል ትፈልጉት የነበረውን ቦታ የጓጓችሁለትን ነገር ሁሉ በአንድ ቀን በሚለው የዱኒያ ቃል አንድ ቀን አፈፍ ታደርጉታላችሁ።

ያኔ በእጅችሁ ሲገቡ እድላችሁን አጣጥሙ ሁኔታችሁን ወደዱ ዛሬአችሁን በደንብ ያዙ ተነከባከቡ…♥

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish