Qumuqta qilghuchi yo'q.

አላህ ሆይ ... !

የተደበቁ ድምፆችን ሁሉ ምትሰማ ፣ ከባባድ ጉዳዮችን ሁሉ ምትፈፅም ፣ ለገዝፉ ልመናዎች ሁሉ ምላሽ ምትሰጥ ፣ የበዙ ጥፋቶችን ሁሉ ምትምር ... በደስታና ክብር ጌጥ አጊጠን ፣

ከጭንቅና ሀዘን ጠብቀን ፣ በምትቀበላት ሰዓት ዱዓን ግጠመን ፣

አንተ በሁሉ ነገር ላይ ቻይ ነህ !

አላህ ሆይ ...!

በአንተ ሀብታም ሰዎችህ አድርገን ፣

ወዳንተ ደሀ ከሆኑትም ጨምረን ፣

ከአንተ ውጪ ካለው ሁሉ በሚያብቃቃን እዝነት እዘንልን ፣

ምኞታችንን አሳካልን ፣

ያ'ለማት ጌታ ሆይ ....

በአንተ ጥበቃ ና ዋስትናህ ስር አድርገን !

አሚን ❣

አሚን ❣

አሚን ❣

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group