Translation is not possible.

"ፍልስጤም የኔ አይደለች.......... "

አንድ የፍልስጥኤም አዛዉንት እንዲህ ሲል አውግቷል::" አንድ አይሁድ መጣና መሬቴን

እነድሸጥለት ጠየቀኝ እምቢ አልኩት:: የፈለኩትን ያህል ገንዘብ ሊሰጠኝ አግባባኝ:: አልተቀበልኩትም ::ባዶ ቼክ ልስጥህና የፈለከውን አሐዝ ሙላበት አለኝ::አሻፈረኝ አልኩ::"ይህችን መሬትህን ለመተው የሚያስችልህ ነገር ምንድ ነው?"አለኝ::

እንዲህ አልኩት:-ባዶ ወረቀት እሰጥህና

በምድር ላይ ያሉ ሙስሊሞችን በፍልስጤም

ላይ ያለውን መብት ይተዉ ዘንድ እያንዳንዳቸውን አስፈርመህ ና :: ከዚያ በኃላ

እተውልሀለው ::"ፍልስጤም የኔ አይደለችም

የሁሉም ሙስሊሞች ሐብት ናት::

የሙስሊሞችን ሁሉ ፊርማ ካመጣህልኝ በነፃ0709 ፡

እለቅልሀለው "አልኩት::

የአዛወንቱ ምላሽ አስደናቂ ነው::አዎ ፊልስጥኤም የሁላችንም ሀብት ናት::ስለዚህ ልነረባረብላት ይገባል:: ፍልስጥኤምን ነጻ የሚያወጡት ጀግኖች ሁለተኛ መስፈርት ዱዓ ነው::ዑለማዎች እንደሚሉት የተቀደሱ መሬቶችን ነፃ ያወጡ ወይም ያቀኑ ጀግኖች በሙሉ ዱዓ የሚወዱ ናቸው::እኛም ዙሪያችን ያሉ ፈተናዎችን ለማለፍ ዱዓ ያስፈልገናል::

አምላካችን ሆይ! እንበለው::ፈተናዎችን የምናልፍበት ጉልበት ስጠን ብለን እንማፀነው::

.......ካነበብኩት

#alaqsa

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group