Tidak bisa diterjemahkan.

ዱንያ ‼️

     🎈የተድላና የችግር

      🎈 የደስታና የሀዘን

      🎈 የማግኘትና የማጣት

      🎈 የጤንነትና የበሽታ

       🎈 የመለያየት

       🎈 የፍቅርና የጥላቻ

       🎈የእፎይታና የጭንቀት ሀገር ናት ሙሉ ነገር ዱንያ ውስጥ የለም።

🎁ትክክለኛ እረፍት እና  ደስታ ያለው ጀነት ውስጥ ብቻ ነው ጌታችን አሏህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቀን።

✔️ለታመመ ሁሉ አፍያን

✔️ለተጨነቀ ሁሉ ፈረጃን

✔️በሞት ለቀደሙን ሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን ወዳጅ ዘመዶቻችን የጌታችንን አላህ ሰፊ ምህረት እጠይቀዋለው።

✔️በጋዛ ውስጥ ስቃይ እንግልት ሞትን በፅናት እያሳለፉ ላሉ የላኢላሐ ኢለሏህ ወንድምና እህቶቼ  አላህ ድሉን ቅርብ እንዲያደርጋለቸው እማፀነዋለው።

✔️አሏህ ጊዜያችንን በረካ አድርጎልን በአግባቡ የምንጠቀምበት ያድርገን።

   አሚን

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች

https://ummalife.com/luliweddingpoems

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች | UmmaLife

ሉሊ የሰርግ ግጥሞች | UmmaLife

ፍቅርን ለፈጠረ ፈጥሮም ላስቀጠለ በኒካህም ላገራው ጌታ ሀምድ ይገባው! LuliWeddingPoems https://ummalife.com/luliweddingpoems
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup