Translation is not possible.

ከኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ለአቡ ኡበይዳ የተላከ መልዕክት

"ሰላም ባንተ ላይ ይሁን

በቁጥርና በጥንካሬ የምንፋለም ቢሆን ኖሮ እነርሱ ከእኛ የበለጡና በጦር ትጥቅም የተሻሉ ስለሆኑ ልንጋፈጣቸው ጉልበት ባልኖረን። ግና የምንዋጋቸው ለአላህና በአላህ መንገድ እስከሆነ የምድር ኃይላት ሁሉ ቢሰበስቡ ፈፅሞ አይጠቅሟቸውም እኛንም ሊጎዱን አይቻላቸውም"

ረዲየካሁ አንሁም አጅመዒን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group