Translation is not possible.
አንድ ቀን ሴት ልጅ ለእናትዋ እንዲህ ብላ ጠየቀቻት ፦ እማዬ ሆይ ለምንድነው ሴት ልጅ ከቤትዋ ስትወጣ ሽቶ እንዳትቀባ የተከለከለችው ?
እናት ፦ልጄ አበቦች ሽቶ አያስፈልጋቸውም ብላ መለሰችላት!
✒️ام فاروق
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group