7 ай Тәрҗемәсе
Татарчага аудару мөмкин түгел.

🤜እህቶች በቤት ውስጥ የጡት ምርመራ በራሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። በስእሉ ላይ እንደምታዩት። ይህም ከጡት ሚነሱ እክሎችን በጊዜ ለማግኘት ያስችላል።

👉በወር አንዴ በተለይ ወርአበባ ከጀመረ ከሶስት ቀን በሇላ ቢሆን ይመከራል።

👉እብጠት፣ የመጠን ለውጥ፣ ፈሳሽ፣ እንደዲምፕል ያለ ነገር የመሳሰሉት ነገር ከተገኘ ወደሀኪም ጎራ ማለት ያስፈልጋል።

https://t.me/abuasiyaconsultancy

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group