Translation is not possible.

🌴ከኢብኑል ቀይም ድንቅ ምክሮች🌴

"ጊዜን ማባከን ከሞት ይብሳል ምክንያቱም ጊዜን ማባከን ከአላህና ከአኼራ ያቆራርጥሀል። ሞት ግን ከዱንያና ከባልተቤቶቹዋ ነው ሚያቆራርጥህ።"

     [አል -ፈዋኢድ:64]

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

ummalife.com/marufabadir

Send as a message
Share on my page
Share in the group