Translation is not possible.
ከእንቅልፍክ ስትነሳ ፊትክን መታጠብ
አንዱ የህይወት ክፍልክ እንዳረከው ሁሉ
 
የአላህን ቃል ቁርአንን በቀን 1 ፊት መቅራትን
የቀን ውሎክ አንዱ ክፍል አርገው።
 
ያኔ የዱንያም የአኼራም ደስታን ትጎናፀፉለክ።
 
 
       ውብ ቀን🌥🌥
Send as a message
Share on my page
Share in the group