Тарҷума мумкин нест.

ከቀሳም ብርጌድ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ከአቡ ኡበይዳ የተሰጠ መግለጫ

ጠላት የሚፈራው ጦርነቱ እንዳይስፋፋ ነው። ይህ ደግሞ ቅዠት ነው። በየቀጠናው ያላችሁ ተዋጊዎቻችን ሆይ እርምጃችሁን ሁሉም ይመለከተዋልና በቦታችሁ ፅኑ።

የወራሪዋ ሃይሎች የሚወስዱት እርምጃ በሙጃሂዶቻችን አሳማሚ ቅጣት ይቀለበሳሉ።

ከቀናት በፊት አንዲት እስረኛ በወራሪዋ የአየር ጥቃት ተገድላለች። በህይወት ሳለች ያስተላለፈችውን የተማፅኖ ቃል እናያይዛለን። የአየር ጥቃቱ መቀጠሉ የእስረኞችን ህይወት በየሰዓቱ ለከፍተኛ አደጋ ያጋልጣል።

የጠላቶቻችን መሪዎች ሙጃሂዶችን እናስወግዳለን የሚለው የታመመና የተሳሳተ ህልም አላቸው። ከእነርሱ በፊት እንደነበሩት የእስራኤል መሪዎች። የእኛ ተቃውሞ ይቀጥላል። ውጊያችን አይቆምም። ተስፋ ቆርጣችሁ በውድቀታችሁ ትባዝናላችሁ ኢንሻ አላህ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group