Translation is not possible.

ነቢያዊ አደራ!

ረሱል (ﷺ) ለሙዓዝ (رضي ﷲ عنه) እንዲህ ብለውታል፦

﴿يا معاذُ ! واللهِ إني لَأُحِبُّكَ، أُوصِيكَ يا معاذَ لا تَدَعَنَّ في دُبُرِ كلِّ صلاةٍ أن تقولَ: اللهم أعِنِّي على ذِكْرِكَ، وشُكْرِكَ، وحُسْنِ عبادتِكَ﴾

“ሙዓዝ ሆይ! ወላሂ እኔ እወድሃለሁ። ሙዓዝ ሆይ! ከያንዳንዱ ሶላት መጨረሻ ላይ 'አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ አንተን በማመስገንና አንተን ባማረ መልኩ በማምለክ ላይ አግዛኝ' እንድትል አደራ እልሃለሁ።”

Send as a message
Share on my page
Share in the group