Translation is not possible.

➻ዱኒያ ችላ በሏት ማለት ባዶ ሁነን የሰው እጅ ስናይ እንኑር ማለት አይደለም።

وَلَا تَنسَ نَصِيبَكَ مِنَ ٱلدُّنْيَا

ከቅርቢቱም ዓለም ፋንታችንን አንርሳ፡፡

የህ የጌታችን ጣፋጩ ንግግር ነው

አዎን ለዱኒያ ብለን ዲናችንን አንጣ

ለርካሽ ዱኒያ ብለን ውድዋ አገር እዳናጣ ነው የተባልነው

ለዱኒያ ብለን ሰላታችንን አንተው ነው

ለዱኒያ ብለን ዝምድናችንን አንቁረጥ

እንጂ አጥተን የሰው እጅ እንድናይ ሚገፋፋ ሃይማኖት አይደለም እስልምና!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group