Translation is not possible.

#ሀዲስ

وَعَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ ‏- رضى الله عنه ‏- أَنَّ اَلنَّبِيَّ ‏- صلى الله عليه وسلم ‏-قَالَ: { إِذَا أَمَّ أَحَدُكُمْ اَلنَّاسَ فَلْيُخَفِّفْ, فَإِنَّ فِيهِمْ اَلصَّغِيرَ وَالْكَبِيرَ وَالضَّعِيفَ وَذَا اَلْحَاجَةِ, فَإِذَا صَلَّى وَحْدَهُ فَلْيُصَلِّ كَيْفَ شَاءَ } مُتَّفَقٌ عَلَيْه ِ [1]‏ .

*ከአቢ ሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል "አንዳችሁ ኢማም ሆኖ ሰዎችን ባሰገደ ግዜ ሰላቱን ቀለል ያድርግ።ተከትለውት ከሚሰግዱት መሀል ህፃን፣ሽማግሌ፣ደካማ፣የጉዳይ ባለቤት ይኖራልና። ለብቻው በሰገደ ግዜ እንደፈለገ(በጣም አርዝሞ ወይም አጠር አድርጎ) ይስገድ"።

Send as a message
Share on my page
Share in the group