Translation is not possible.

አድሚኖች አሳልፊልኝ ፕሊስ

በአላህ ሸር አርጉልኝ አሠላማ ሊኩም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ዉድ ኢትጽያዊያን በየአላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

በመቀጠል ጥቅምት 26/2/2016/ከዱባይ ወደሀገር እየሄድን እያ ሪቦርት ላይ ኪሎ በዝቶብን

አድሻጣ ለሀዋሣልጂ

አድሻጣ ለጉራጌልጂ

ሠተናቸዉ ነበር ደግመን አልተገናኘንም እኛም ወደኮቦልቻ ትኬት ቆርጠን ሥለነበር ሣንቆይ አየሩተነሣ

በዛአጋጣሚ ሻጣዉ ከልጆችጋ ቀረ ሸር በማረግ ልጆች ጋ ምንአልባት ከደረሠ እቃችን እድመልሡልን ተባበሩን

የሀዋሣዋ ልጂ አድሥ ጠለብ መታ እየተመለሠችነዉ ትንሺ ሻጣ የሧ ከኔጋ አለ

የሧንም ሀቅ ትወሥድ

የኔንም ሀቅ እድመልሥልኝ

በአላህ ሥም ሸር በማረግ ተባበሩኝ

2ሻጣነዉ አዱ ጉራጌዋ ልጂጋ

አዱ ሀዋሣዋ ልጂጋነዉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ሥልክቁጥር

ዱባይ 00971524670479 ኢሞ ዋሣብ ቴሌግራም ያናግሩኝ

ሣኡድ00966563855759

ኢሞ ዋሣብ ቴሌግራም ያናግሩኝ

በአላህ ሥም እጠይቃለሁ ሸር በማረግ ተባበሩኝ

Send as a message
Share on my page
Share in the group