Татарчага аудару мөмкин түгел.

ሙስሊሞች በመሆናቸውና የሙስሊሞች የአይን ብሌን በመሆኗ ብቻ በመጨፍጨፍ እኛንና ቅርሶቻችን ማጥፋት የሚችሉ መስሏቸው እኛ ሙስሊሞች በወንጀላችን የተነሳ የቱንም ያህል ብንዳከምም ልብ ሊባል ሚገባው ነገር ቢኖር ዲኑን (እስልምናን)የሚጠብቀው አላህ ነውና ማጥፋት አትችሉም ዝም ብላቹ ድከሙ ጠላቶቻችን በመጨረሻም ሽንፈታችሁን ትቀምሳላችሁ إنشاءالله

ኢሄ ጥቃት በየሁድ ላይ ወይም በነሱ ቡችላ ተፈፅሞ ቢሆን ኖሮ ምእራባውያን በሙሉ ዘምተውብን ነበር ያለ ምንም ማቅማማት ነገር ግን ሙስሊሞች እና ሙስሊም ሚበዛባት የአረብ ሀገሯ የሙስሊሞች ብሌን ፍልስጢን በመሆና ብቻ ተባብረው እየተመገቡን ይገኛል አላህ የነሱንም ተራ አላህ ያቅርብልን اللهم عليك بي اليهود ونصارا والمشريكين

"በጋዛ በየ10 ደቂቃ ልዩነት አንድ ህጻን ይገደላል" - የዓለም ጤና ድርጅት‼️

በጋዛ በአማካኝ በየ10 ደቂቃው ልዩነት አንድ ህጻን እንደሚገደል የአለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።

እስራኤል እየወሰደችው ያለው የጀኖ ሳይድ ጭፍጨፋ 2.3 ሚሊየን ህዝብ በሚኖሩባት ጋዛ ላይ መጠነ ሰፊ ሰብአዊ ቀውስ ፈጥሯል።

ከጥቅምቱ የሀማስ ጥቃት ጀምሮ በጤና ተቋማት ላይ 250 ጥቃቶች መድረሳቸውን ድርጅቱ አስታውቋል።

በጦርነቱ እስካሁን ከ11ሺ በላይ ፍልስጤማውያን መገደላቸውን የጋዛ የጤና ባለስልጣናት ተናግረዋል።

Mk ነኝ የተማሙ👇

https://t.me/httsibnutemamAbumahi114

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group