Translation is not possible.

ሱፍያን_ኢብኑ_ዑየይናህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«አስተዋይ ማለት መልካምና እና መጥፎን ያወቀ ሰው አይደለም።እነሆ አስተዋይ ማለት መልካምን ባየ ግዜ የተከተለና መጥፎን ባየ ግዜ ደግሞ የራቀው ማለት ነው።»

📚 ۞ حليـة الأوليـاء لأبي نعيـم【8/339】

Send as a message
Share on my page
Share in the group