የእስራኤል ወራሪ ሀይል ወታደራዊ ጭፍጨፋውን በጋዛ ሰርጥ ከጀመረ ወዲህ፦
~ 11,091 ሰዎች ተገድለዋል።
~ 4,812 ህፃናት ተገድለዋል።
~ 2,944 ሴቶች ተገድለዋል።
~ 10,203 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል።
~ 2,551 ከፍርስራሹ በታች ይገኛሉ
~ 30,220 ቆስለዋል።
~ 1,600,000 ተፈናቅሏል።
~ 53,700 ክፍሎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል
~ 156,200 በከፊል ወድሟል
~ 111 የፕሬስ ዋና መስሪያ ቤቶች ወድመዋል።
~ 214 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል።
~ 64 መስጅዶች ወድመዋል
~ 397 የጤና ባለሙያዎች ተገድለዋል / ቆስለዋል
~ 46 ጋዜጠኞች ተገድለዋል
~ 12 ሆስፒታሎች ወድመዋል
ምንጭ፡- Euro-Med Human Rights Monitor
የእስራኤል ወራሪ ሀይል ወታደራዊ ጭፍጨፋውን በጋዛ ሰርጥ ከጀመረ ወዲህ፦
~ 11,091 ሰዎች ተገድለዋል።
~ 4,812 ህፃናት ተገድለዋል።
~ 2,944 ሴቶች ተገድለዋል።
~ 10,203 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል።
~ 2,551 ከፍርስራሹ በታች ይገኛሉ
~ 30,220 ቆስለዋል።
~ 1,600,000 ተፈናቅሏል።
~ 53,700 ክፍሎች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል
~ 156,200 በከፊል ወድሟል
~ 111 የፕሬስ ዋና መስሪያ ቤቶች ወድመዋል።
~ 214 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል።
~ 64 መስጅዶች ወድመዋል
~ 397 የጤና ባለሙያዎች ተገድለዋል / ቆስለዋል
~ 46 ጋዜጠኞች ተገድለዋል
~ 12 ሆስፒታሎች ወድመዋል
ምንጭ፡- Euro-Med Human Rights Monitor