7 month Translate
Translation is not possible.

🤲🤲🤲😔😔

★ ሞት ድንገተኛ ነው አማክሮ አይመጣም አንዴ ከመጣ ወደፊት ወይም ወደ ኋላ አይልም ሀያሉ አላህ እንዲህ ይላል ፣ ((ለሕዝብም ሁሉ የተወሰነ ጊዜ አላቸው፡፡ ጊዜያቸውም በመጣ ወቅት አንዲትን ሰዓት አይቆዩም፡፡ (ከጊዜያቱ) አይቀደሙምም፡፡))

((وَلِكُلِّ أُمَّةٍ أَجَلٌ ۖ فَإِذَا جَاءَ أَجَلُهُمْ لَا يَسْتَأْخِرُونَ سَاعَةً ۖ وَلَا يَسْتَقْدِمُونَ))(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 34)

★ ያ አላህ ለድንገተኛው ሞት በመልካም ሰራ ምንዘጋጅ አድርገን !

★ ያ አላህ ሞታችን ከኢባደ በተዘናጋንበት ግዜ አታድርግብን !

★ ያ አላህ ሁልግዜ ሞትን ከሚዘክሩት አድርገን !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group