የአንድ ታዋቂ ደራሲ ገጠመኝ
ድርሰቱን ይዞ ከአሳታሚ ዘንድ ያቀናል። ሆኖም አሳታሚው ስራውን እንደማይቀበለው ሲነግረው እጅግ ይበሳጫል። በቀጥታ ወደ ቤቱ በማቅናት ያደረገው ድርሰቱን በእሳት ማቃጠል ነበር። ከሳምንት በኋላ ያው አሳታሚ ስራውን እንደሚፈልገው ቢያሳውቀውም ራሱን መቆጣጠር ያልቻለው ደራሲ በንዴቱ እሳት ያቃጠለው ድርሰት ዳግም በሰማው ብስራት እጅግ እንዲበሳጭ አደረገው። በሰራው ነገር ተፀፀተ። ፀፀቱ ግን የእሳት ራት ያደረገውን ድርሰት አልመለሰለትም ።
👉ጥቂት የመረጋጋት አፍታ ፤ ጥቂት ስሜትን ዋጥ አድርጎ የመቆየት አቅም ስናጣ ንዴታችን እንደ ሰደድ እሳት በጥፋት ላይ ጥፋት እያስከተለ አውዳሚ ውጤት ያስከትላል። ስለዚህ በተቻለን አቅም ንዴታችንን ለመቆጣጠር እንሞክር
👉"ጀግና ማለት ሰዎችን ታግሎ የሚጥል ሳይሆን ንዴቱን የሚቆጣጠር ሰው ነው። "ነቢዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ)