Translation is not possible.
مـن أشـراط الساعة
ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ
ከቂያማ ምልክቶች ፥ እውቀት ይነሳል ፣ መሃይምነት ይሰፍናል ፣ ዝሙት ይበዛል ፣ ኸምር መጠጥ መጠጣት ይበዛል ፣ ወንዶች ያንሳሉ ፣ ሴቶች ይበዛሉ ለአምሳ ሴት አንድ ወንድ እስኪበቃ ድረስ [ ሶሒሕ አል ቡኻሪ 5577 ]
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group