Translation is not possible.

ለፈገግታ

በአንድ ወቅት ሼክና ደረሳ ነበሩ።አንድ ቀን የሆነ ቤት ሰደቃ ተጠሩና ሄዱ።

ከዛም ምግብ ቀርቦላቸው ሲያዩት በደረሳው በኩል አንድ አጥንት 🍗 አለ

ከዛም  ,.....

ሼኩ :- ልጄ አለማችን እንዲህ ትሽከረከራለች በማለት ያዩትን ስጋ ወደራሳቸው ያዞሩትና መመገባቸውን ይቀጥላሉ።በዚህ ሰዓት የስጋውን ቦታ መቀየር ያየ ደረሳ ምን ቢል ጥሩ ነው ፡፡

ደረሳው:-እንዴ ያ ሼክ ዞራ እኮ አታበቃም ድጋሜ እንዲህ ትዞራለች ብሎ እሱም.........ወደ ራሱ መለሳት.....

ደፋር ደረሳ  ነው  የሚባለው  ብልጡ  ደረሳ ? ህዕ

https://t.me/menhaj_aselfiya

Telegram: Contact @menhaj_aselfiya

Telegram: Contact @menhaj_aselfiya

menhaj_aselfiya
Send as a message
Share on my page
Share in the group