Translation is not possible.

قصة وعبــرة .....

📌 قال الشيخ عبــد الرزاق البدر حفظــہ الله :

❏ جاءنـﮯ أحد كبار السن بعــد أحد الدروس و قال لـﮯ أنا لا أحفظ إلا سورة ( الفاتحة و قل هو الله أحــد ) و أنا أقوم ساعتين فــﮯ الليل .. ثم بكى و قال أنا لا أحفظ غيــرها يا شيخ فهل يجوز لــﮯ أن أرددها ؟؟ ]

ያስገርማል‼ ወላሂ ያስገርማል‼

ገዚህ በላይ  የዐረበኛ ፅሁፍ ውስጥ ሽይኽ ዐብደረዛቅ አልበድር ገጠመኛቸውን ያጫውቱናል

አንድ ደርስ ( ቂርአት) ካስቀራሁ በሇላ አንድ እድሜው የገፋ ሰው ወደ እኔ መጣ አሉ

ከዛ ሸይኽ እኔ ሱረቱልፋቲሃን እና ሱረቱልኢኽላስን እንጂ ሌላ አልሀፈዝኩም

አለኝና አለቀሰ❗

እና ለሊት 2 ሰአት ያህል ሶላት እቆማለሁ

ታዲያ እነዚሁኑ መደጋገም ይፈቀድልኛልን ብሎ ጠየቀኝ ይላሉ!!

☜ قال الشيخ عبــدالرزاق معلقا على هذا الموقف : فانظـــر هذا و عبادتــہ ، و انظر آخر يحفــظ القرآن كلــہ و ينام عن صلاة

الفجر .

ሸይኹም ከገጠመኙ በሇላ እንዲህ አሉ

ተመልከት ይህንን ሰውዬና ዒባዳውን ሌላው ሰው ቁርአንን በሙሉ ሀፍዞ ተኝቶ ያድራል‼

እና ኢኽወተልኪራም በለሊት ሶላት እንበርታ‼

شرح أخلاق حملة القرآن الشريط【 12 】

https://t.me/abumuazhusenedris

Telegram: Contact @abumuazhusenedris

Telegram: Contact @abumuazhusenedris

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት
Send as a message
Share on my page
Share in the group