Translation is not possible.

#ይህችን_ንግግር_የተገበረ_ተጠቀመ

~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~

#ጋብቻ( ያማረ እንዲሆን) ሰፊ የሆነ ቤት ቅንጡ የሆነ ግንባታ አያስፈልገውም።

ነገር ግን ጥሩ የሆነ ነብስ(ማንነት) እና መልካም የሆነ መኗኗርን ይፈልጋል።

በትዳር የምትመሰርተው ሕይወት (ቤት) መሰረቱ ስሚንቶ እና ድንጋይ አይደለም የዚህ ይህወት ዋነኛ መሰረቷ መልካም የሆነች ሴት ናት ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group