Translation is not possible.

👌 የሀጃህ ወይም የጉዳይህ  ትልቀት መፍራት ተወውና

የአላህ ቻይነት አስተውል

ሀጃህ ላንተ በጣም ከባድ ቢሆንም

ለሀያሉ አላህ ቀላል ነው

አላህ ያለውን አስታውስ 👇

{ { قَالَ كَذَ ٰ⁠لِكِ قَالَ رَبُّكِ هُوَ عَلَیَّ هَیِّنࣱۖ  }

[سورة مريم: 21]

እርሱ በእኔ ላይ ቀላል ነው»

ይህ ያለው እኮ ለመርየም ወንድ ሳይነካት ወይም ያለ አባት ከሷ ብቻ ልጅ ሊሰጣት እኮ ነው

የቂንን ታጥቀህ ዱአህን አድርግ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group