አንተ ቁርአንን የሀፈዝከው ወንድሜ ሆይ ቁርአንህን ሙራጀዐ ከማድረግና ከማድቀቅ ሶሻል ሚዲያ ቢዚ አያድርግህ አንተኮ እንደሌላው ሰው አይደለህም ጀነት ውስጥም ያለህ ደረጃኮ በሀፈዝከውና በሙራጀዐህ ዲቃ መጠን እንዲሁም በተግባርህ ልክ ነው አንቺም እንደዚያው። ..