Translation is not possible.

ከሀማስ የተሰጠ መግለጫ

በጋዛ ሰርጥ ለሚፈፀመዉ ጅምላ ጭፍጨፋ የህፃናት እልቂት ረሀብ ወራሪዋ የምታደርሰው የጭካኔ የተጀመረውን ህዝባዊ ተቃውሞ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርቧል።

የፋሺስት ጽዮናውያን ወረራ በጋዛ ሰርጥ በፍልስጤም ወገኖቻችን ላይ ለሰላሳ አራተኛ ቀን ባደረገው አረመኔያዊ ወረራ እና አስከፊ የረሃብ እና የህፃናት ጥም እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ተባብሶ በመቀጠሉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ለብዙሀኑ የፍልስጤም ህዝባችን፣ የአረቦችም  የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የሆናችሁም እንዲሁም ሰበዓዊነት የሚሰማችሁ የየትኛውም እምነት ተከታይ ነፃ የአለም ህዝቦች እንቅስቃሴያቸውን እንዲያሳድጉ ጠይቋል በተለያየ ዓለም  ያሉ ከተሞች፣ ዋና ከተማዎችና አደባባዮች ተቃዉሞዉ ይቀጥል ብሏል የህዝባችን የነጻነት፣ የመመለስ እና ራስን በራስ የማስተዳደር መብት፣ እና ወረራውእስራኤል እና የአሜሪካን ድጋፍ ውድቅ በማድረግ እና በማውገዝ።

መጪው አርብ፣ ቅዳሜ እና እሑድ በጋዛ ሰርጥ ድምፅ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዎል

የሀማስ ንቅናቄ ድርጅት

Send as a message
Share on my page
Share in the group