Translation is not possible.

ዓብዱሮህማን_ኢብኑ_ሐሰን ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«የአንድ እውቀት ፈላጊ ተማሪ ኢኽላስ ምልክቶች መካከል አንዱ ከማያገባው ነገር ዝምታን መምረጡ፣ ለጌታው መዋረዱ እና ለአምልኮው መዋደቁ፣ ፈሪሀ አሏህ መሆኑ፣ ሀቅ በማንም አንደበት ቢሆንም ለመቀበል አለማመንታቱ፣ ለነፍሱ ሲል ትምክህተኛ አለመሆኑ፣ ቅናተኛና ኩራተኛ አለመሆኑ፣ ወደ ዝንባሌው አለማጋደሉ እንዲሁም ለዱንያ ጥቅም አለመቋመጡ ናቸው።»

📚 ۞ الرسائل النجدية【4/406】۞

───────────

https://t.me/islam_and_Sunna

Telegram: Contact @islam_and_Sunna

Telegram: Contact @islam_and_Sunna

قال الإمام البربهاري، رحيمه الله الإسلام هو السنة وااسنة هي الإسلام ولا يقوم أحدهما إلّا بالاخر. #join ?? @islam_and_Sunna ግሩፕ ?? t.me/+gdez7YMh7zg0N2I0
Send as a message
Share on my page
Share in the group