Translation is not possible.
➾የቁም ሞት
ኢስላም  ተነክቶብህ ፡ ዝም ብለህ  ከተኛህ
በእምነት ጉዳይ ላይ፡ ሀሳብህን ካልሰጠህ
ዲኑን ለመጠበቅ ፡ ቃል ኪዳን ካልገባህ
በጀግናዎቺ ትግል ፡ አንተ ካንቀላፋህ
በቁም መሞትህን ፡ አውጅ ዝም ብለህ ፡፡
https://t.me/deawa_selefiya
Telegram: Contact @deawa_selefiya

Telegram: Contact @deawa_selefiya

የታላላቅ ዳኢዎችን ፈዋኢድ የሚያገኙበት ቻናል ነው።ይቀላቀሉ።
Send as a message
Share on my page
Share in the group