Translation is not possible.

ሁዘይፋ (ረ.ዐ)ተጠየቁ:

" ከፊትናዎች ትልቁ ( ከባዱ) የቱ ነው ተባሉ ?" እሳቸውም ፦

" ኸይሩና ሸሩ ከፊትህ ቀርቦልህ የቱን መምረጥ ወይም መከተል እንዳለብህ ሳታውቅ መቅረትህ ነው " በማለት መለሱ

حلية الاولياء (٧/٢٧١)

Send as a message
Share on my page
Share in the group