Translation is not possible.
((( ምቀኝነት ) )) አደገኛ በሽታ ነው...
------ -----------
🔴👉 ምቀኝነት ስር የሠደደ አደገኛ በሽታ ነው ‼
 
🔴👉 ነብዩላህ ዩሡፍን በወንድሞቹ ጥቃት እንዲደርስበት ያደረገው መነሻው ምቀኝነት ነበር ‼
 
🔴👉 ምቀኝነት ወንድምን ከወንድሙ ያለያያል ‼
 
🔴👉 ሀቅን ትተህ ባጢልን እንድትቀበል ያደርግሃል‼
🔴👉 ምቀኝነት ሀቅን በውሸት እንድቀየሰረው ያደርግሃል‼
6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group