أذن للذين يقاتلون بأنهم ظلموا وإن الله على نصرهم لقدير
[ ሱረቱ አል-ሐጅ - 39 ]
ለእነዚያ ለሚገደሉት (ምእመናን) እነርሱ የተበደሉ በመኾናቸው (መጋደል) ተፈቀደላቸው፡፡ አላህም እነርሱን በመርዳት ላይ በእርግጥ ቻይ ነው፡፡